@jambo



-
FANO ፋኖ posted an update 1 month ago
In recent weeks, students across Addis Ababa & Amhara Region led anti-gov’t protests across university campuses denouncing AmharaGenocide following the June 18 GimbiMassacre. In response, security forces resorted to killing, detaining & abusing students.
AbiyMustResign -
FANO ፋኖ commented on FANO ፋኖ's Photo 1 month, 2 weeks ago
ያለ ጥፋቷ በኦህዴድ የታሰረችው ትህትና በላይ እኛ በሰላም እየኖርን እሷን ፍቷት ማለት ለምን ደከመን! በሉ ተነሱ! ቲና በላይ ትፈታ እያልን ድምፅ እንሁናት! እኛም እኮ አገር ውስጥ ብንሆን እንታሰር ነበር! Free_Tina_Belay -
FANO ፋኖ posted a new activity comment 1 month, 2 weeks ago
ያለ ጥፋቷ በኦህዴድ የታሰረችው ትህትና በላይ እኛ በሰላም እየኖርን እሷን ፍቷት ማለት ለምን ደከመን!በሉ ተነሱ! ቲና በላይ ትፈታ እያልን ድምፅ እንሁናት! እኛም እኮ አገር ውስጥ ብንሆን እንታሰር ነበር!
Free_Tina_Belay
-
FANO ፋኖ posted an update 1 month, 2 weeks ago
FreeTinaBelay and many other Amhara detainees. Their only crime is advocating for their people and against Amhara. -
FANO ፋኖ posted an update 1 month, 2 weeks ago
🔘ጠባብ እና ተረኛ ጎጠኞች ሆይ:
👉🏿ለታምራት ነገራ: ለመአዛ መሐመድ: ለመስከረም አበራ እና ለበላይ በቀለ ወያ የጮህነው/የምንጮህው በጎጥ ወይም በሀይማኖት ማንነታቸው ሳይሆን ለሀገር:ለፍትህ እና ለድሀ በመቆም ድምፅ ለሌላቸው ድምፅ በመሆናቸው ነው! -
FANO ፋኖ posted an update 1 month, 2 weeks ago
🔘ጠባብ እና ተረኛ ጎጠኞች ሆይ:
👉🏿ለታምራት ነገራ: ለመአዛ መሐመድ: ለመስከረም አበራ እና ለበላይ በቀለ ወያ የጮህነው/የምንጮህው በጎጥ ወይም በሀይማኖት ማንነታቸው ሳይሆን ለሀገር:ለፍትህ እና ለድሀ በመቆም ድምፅ ለሌላቸው ድምፅ በመሆናቸው ነው! -
-
FANO ፋኖ posted an update 1 month, 2 weeks ago
Every one in Ethiopia should be become Fano. They is integrity & distinct. Protect ur country! -
FANO ፋኖ posted an update 1 month, 3 weeks ago
“ዘውግ ያወረው ድንበር ማላውን የረሳ፣
ሳር ያለመልማል በእልፍ አዕላፍ ሬሳ።”“የተረገጠ እውነት በጊዜ ውስጥ አግር፣
ታፍኖ የቆየ በሆታ ግርግር።
ትንሽ ጋብ እንዳለ የጭብጨባው ጨኸት፣
እርጭ ሲል ውሸት ይናገራል እውነት።”ቴዲ አፍሮ ይለያል የምንለው በምክኒያት ነው። 
; -
-
FANO ፋኖ posted an update 2 months ago
የአማራ ክልል ዳኞች ጠቅላይ ሚንስትሩ የሰጡትን “ያልተገባ” አስተያየት እንዲያርሙ ጠየቁ __ ዎዜማ
ዋዜማ ራዲዮ- የአማራ ክልል ዳኞች ማኅበር ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ ትናንት በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተገኝተው በሰጡት ምላሽ እና ማብራሪያ፣ ዳኞች በሙሉ ሌብነት ላይ የተሠማሩ እንደሆኑ አድርገው ለተናገሩት ያልተገባ ንግግር ማስተካከያ እንዲያደርጉ በጽሁፍ ባወጣው መግለጫ መጠየቁን የዋዜማ ሪፖርተር ዘግቧል።
የክልሉ ዳኞች ማኅበር ጠቅላይ ሚንስትሩ “አንደኛ ደረጃ ሌቦች ዳኞች ናቸው” በማለት መናገራቸው፣ በአገሪቱ ዳኞች እና በጠቅላላ በዳ…[Read more]
-
FANO ፋኖ changed their profile picture 2 months ago
-
FANO ፋኖ's profile was updated 2 months ago
-
- Load More